ስለ ብሎጉ

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን፡፡
የቤተልሔም
 ራእይ
 
v      አመጽን የናቀ፣ ክፋትን የጠላ፣ ነፍስን ከሚዋጋ ሥጋዊ ምኞች የራቀና እንደቃሉ የሚኖር ፍጹም ለበጎ ሥራ የተዘጋጀ በጎ ትውልድ በተዋሕዶ ጥላ ሥር ማየት፡፡



 አላማ
  • የእግዚአብሔር መንፈስ ነገር ሞኝነት የሆነበትን ፍጥረታዊ ሰው ከሰው ባልሆነ ምክር እውነትን ወደማወቅ ማምጣትና እግዚአብሔርን በማመን የመንፈሳዊ ሰው ኑሮን እንዲኖር ማስቻል፡፡
  • ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስን በማመን መዳን የሚገኝበትን ጥበብ ከሚሰጡ ቅዱሳት መጻሕፍት የጥበብን ቃል ለትውልዱ ማካፈል፡፡
  •  ትውልድን በቃሉ ወተት አሳድጎ ፍጹም ለበጎ ሥራ ማዘጋጀት፡፡
  • መከራ በበዛበት ዓለም የሚኖሩ አማኞችን በቃሉ በማጽናት ወደ ፍጻሜ ማድረስ፡፡
ተልዕኮ
የአባቶችን እውነተኛ አስተምህሮ በትውልዱ ቋንቋ ለትውልዱ መግለጥ!!!











Tricks and Tips