ተጠየቅ

  •  ክርስትና ወደ ኢትዮጵያ የገባው በስንት ዓ.ም ነው?
  •  የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን በኢየሩሳሌም ስንት ገዳማት እና አድባራት አሏት?
  • የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን የመጀመሪያው ጳጳስ ማን ነበሩ? ኢትዮጵያዊ ነበሩ? ከየት መጡ? ለኢትዮጵያ ምን አስተዋጽኦ አደረጉ?

3 comments:

  1. ወልደኢየሱስMay 21, 2013 at 5:14 AM

    ክርስትና በጥንት በህገልቦና በኢትዮጵያ ውስጥ ነበር ነገር ግን በሀዲስ ኪዳን በ34 ዓ.ም ነው

    ReplyDelete
  2. ወልደኢየሱስMay 21, 2013 at 5:20 AM

    አቡነ ሰላማ/ፍርምናጦስ /አልነበሩም/ትምህርተ ወንጌልን የቤተክርስቲያን መትክል …..የመሳሰሉትን ስራ ሰርተዋል፡፡

    ReplyDelete
  3. በአክሱም ዘመን መጨረሻ

    ReplyDelete

Tricks and Tips