Friday, March 23, 2012

“ና”



“ና”

ፍፃሜ እንዲያገኝ የክፉዎች ሴራ
       ፍጥረታት እንዲያርፉ ከዓለም መከራ
     የአብ ልጅ ክርስቶስ ጌታችን ሆይ ና
    አንተ ካልመጣህ እረፍት የለምና፡፡

1 comment:

  1. ማራናታ ናልኝ ጌታ
    ናፍቆቴ ነህ ጠዋት ማታ

    ReplyDelete

Tricks and Tips