Friday, August 17, 2012

ጠቋሚ



ወዴት ወዴት ደግሞ 
እዚህ ምሰሶ ተጋድሞ
ምን አለሽ ከሌላ 
ዞር በይ ወደኋላ 
የእኔ ላይ ኮተት መች ወርዶ 
አሻግሮ ማየት ማዶ 
አለና ብዙ ኃጢአት በቤቴ 
እኔን አሳይኝ ጠቋሚ ጣቴ 

ከደጀ-ሰላም የግጥም መድብል የተወሰደ
(ዘፍቅርተ 2002)

No comments:

Post a Comment

Tricks and Tips