Wednesday, August 29, 2012

ሠሪን አስቀየምከው


ዐይን ጥርስህ ያምራል
ፈገግታህ ይስባል
ድምጽህም ማራኪ
ብለህ ለነገርከው
አድናቂህ ነኝ አልከው
ግና…. ህንፃውን አድንቀህ
ሠሪን አስቀየምከው

ከደጀ-ሰላም የግጥም መድብል የተወሰደ
(ዘፍቅርተ 2002)

No comments:

Post a Comment

Tricks and Tips