Tuesday, August 21, 2012

ክቡር ጠቅላይ ሚኒስቴር መለስ ዜናዊ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ



ብዙ ሚዲያዎች ሲያሟርቱባቸው፤መንታ ወሬ ሲወራባቸው የከረሙት ክቡር ጠቅላይ ሚኒስቴር መለስ ዜናዊ መሞታቸው ተገጸ፡፡ አዲሱን ቀን ለመቀበል ከእንቅልፍ ስንነቃ፤ የኢትዮጵያ ሚዲያዎች መሪያችን አብረውን እንደማይቀጥሉ፤ 21 ዓመታትን የዘለቀውም መሪነት በሞት መደምደሙን አወጁ፡፡
ለቤተሰቦቻቸው መጽናናትን፤ለሀገራችን የተሻለ ዘመንን ተመኘን!!!

1 comment:

  1. እንዲህ ሆነ ያሳዝናል! በቃል የሰበከንን ዲሞክራሲ በተግባር ሳያሳየን፣ዙፋኑን እንደያዘ ሞተ!
    ሙት ወቃሽ አያርገን ነፍስ ይማር

    ReplyDelete

Tricks and Tips