Monday, August 27, 2012

ፍቅር ይቅር


ዲያቢሎስ ነው አሉ ለወዳጆቹ
ለተከታይ ሞኝ ልጆቹ
“አለ” አሉ አንድ ነገር
የሰማ ሲናገር
እርሱም “ስለፍቅር”
አለ “በስመአብ ይቅር”
ያለ አብ ከሆነ ራሱ ፍቅር ይቅር

ከደጀ-ሰላም የግጥም መድብል የተወሰደ
(ዘፍቅርተ 2002)

No comments:

Post a Comment

Tricks and Tips