Tuesday, August 28, 2012

አለሁ ሳይሉ አለኝ


ምጽዋት በተልዕኮ
በርቀት አምልኮ
ልብ ከዓለም ብር ወደ መቅደስ
እግር እርቆ ከበር ሳይደርስ
“አለህ ወይ” ብልህ “አዎ አለኝ” አልከኝ
ስለ ቁሳቁስ እየነገርከኝ
እኔ የገረመኝ አልገባ ያለኝ
ምን ያሉት መኖር ነው
አለሁ ሳይሉ አለኝ

ከደጀ-ሰላም የግጥም መድብል የተወሰደ
(ዘፍቅርተ 2002)

No comments:

Post a Comment

Tricks and Tips