Saturday, August 18, 2012

ስሟን ይተውልን



 ያቺን ደጀ ሰላም ያቺን የኛን ጓዳ
ይፃፃፋል አሉ ሊያፈርሳት እንግዳ
ንገሩት ንገሩት ስሟን ይተውልን
ለዘለፋ ርዕስ አታድርጋት በሉልን
ያን ተዋጊ በሬ በሉት መንጋ አትበትን
የእቅፏን ልጆች በክፉ አትፈትን
ውረድ ከጀርባዋ በቃ አትድረስባት
እኛ እንጎራረስ ፍቅርን እንብላባት

ከደጀ-ሰላም የግጥም መድብል የተወሰደ
(ዘፍቅርተ 2002)

1 comment:

  1. የሽብር ዜና፣የሞት አዋጅ የሚያውጁ፣
    ቸር ወሬ ያሰማን እያሉ ክፉ ወሬ የሚሰሩ
    ክፉ ሰራተኞች ናቸውና ‹ስሟን ይተውልን›
    ልክ ነው.. በረቱና አበርቱን

    ReplyDelete

Tricks and Tips